News

August 28, 2024

የብሔራዊ እንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩትና የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተካሔደ

የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር የብሔራዊ እንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩትን እና የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽንን የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም...
Read More
August 28, 2024

የብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት የ2016 በጀት አመት የስራ አፈፃፀም እና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አስመልክቶ የተቋሙ ስራ አመራር ከሠራተኞች ጋር ዉይይት አደረጉ

የ60ኛ አመት የምስረታ ክብረ በዓል ኢንስቲትዩቱን በሚገባ ያስተዋወቀና ገፅታውን በገነባ መልኩ በስኬት መጠናቀቁ፣ የስራ አመራሩና የሁሉም ሰራተኛ ተቀናጅቶ መስራት አንድ...
Read More
August 28, 2024

The National Veterinary Institute of Ethiopia recognizes the joint FAO/IAEA Centre of the United Nations

On the occasion of its 60th Anniversary, the National Veterinary Institute (NVI) of Ethiopia recognizes the IAEA of the joint...
Read More
August 6, 2024

The National Veterinary Institute and collaborating institutions won an international competitive research grant on Innovative Veterinary Solutions for Antimicrobial Resistance (InnoVet-AMR) 2

Project title:       Novel Nano particle therapeutics as Alternatives to Antibiotics to Control Bacterial Infection in Ruminants in Ethiopia The National...
Read More
August 6, 2024

The National Veterinary Institute and collaborators developed a Novel Engineered Subunit vaccine against hemorrhagic septicemia of Ruminants that is cross-protective with long lasting protection

The National Veterinary Institute in collaboration of the Universities of Toronto and Calgary has been engaged in the research project...
Read More
July 8, 2024

የብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት 60ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ተከበረ ።

ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት በእንስሳት ኃብት ምርታማነትን ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት የሚያበረክተውን አስተዋጽዖ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ። ብሔራዊ የእንስሳት ጤና...
Read More
June 26, 2024

ለሁሉም ሚዲያ ኢንስቲትዩታችን 60ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ  ለሚሰጠዉ ጋዜጣዊ መግለጫ የሚዲያ ሽፋን እንዲደረግልን ስለመጠየቅ፤

  ኢንስቲትዩታችን 60ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ  ለሚሰጠዉ ጋዜጣዊ መግለጫ የሚዲያ ሽፋን እንዲደረግልን ስለመጠየቅ፤ ብሔራዊ የእንሰሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት የሀገሪቱን...
Read More
May 23, 2024

በመንግስት ልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር የኢንስቲትዩቱ የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈጻጸም ተገመገመ

  ግንቦት 6 ቀን 2016 ዓ.ም - የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር የብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩትን የ2016 በጀት ዓመት...
Read More
April 6, 2024

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣ እና የመንግስት ልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ኢንስቲትዩቱን ጎበኙ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚደንት ክቡር ዶ/ር ዮሐንስ አያሌው እና፣ የመንግስት ልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ትግስቱ አምሳሉ እንዲሁም...
Read More
March 4, 2024

የሚንስትሮች ምክር ቤት 27ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የኢንስቲትዩቱን የተፈቀደ ካፒታል አፀደቀ

የሚንስትሮች ምክር ቤት 27ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የኢንስቲትዩቱን የተፈቀደ ካፒታል አፀደቀ የሚንስትሮች ምክር ቤት የብሔራዊ የእንሰሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት በልማት...
Read More
1 2 3 4